Reprt
Reprt
Ref.No
ቀን---------------
Date
Asphalt Concrete
Asphalt concrete (commonly called asphalt, blacktop or pavement in North America, and tarmac,
bitumen macadam, or rolled asphalt in the United Kingdom and the Republic of Ireland) is a
composite material commonly used on roads, parking lots, airports, and core of embankment
dams.
It is a graded mixture of aggregate and filter with asphalt; hot or cold and rolled.
Here we will learn about Asphalt concrete, types of asphalt concretes & much more.
It is also called special concrete consisting of a mixture of graded concrete and hot asphalt to be
applied and spread.
The mixture is usually collected at about 150 °C for new asphalt, 166 °C for polymer modified
asphalt and 95 °C for asphalt cement paving; condensate when the asphalt is sufficiently sizzling.
The HMAC is a type of asphalt commonly used for high traffic pavements of highways, airports,
and race tracks.
This type of concrete is also produced by adding zeolites, waxes, asphaltic emulsions, or water to
the asphaltic binder before mixing.
Such concrete emits less CO2, aerosols, and vapour, the lower laying temperature furthers the
rapid availability of the floor to be used, which is extra advantageous for construction sites with
vital time schedules.
Adding additives such as zeolites, waxes, and asphalt emulsions to hot mixed asphalt can cause
easy condensation and allow for cold weather or longer stays.
This cold mix asphalt concrete is produced by blending the asphalts in water with the soap as
essential before mixing with the aggregates.
When concrete is in a blended state, asphalts is less viscous and the mixture becomes easier to
work and compact.
Cold mixes are commonly used as batching materials for service roads subject to low traffic.
Cut back asphalt concrete is produced by dissolving the binder in kerosene or other lighter
fraction of petroleum before mixing with the aggregate.
When it is in the dissolved state, the asphalt is much less viscous and the mixture turns into
simpler to work.
This increases pollution from volatile organic compounds present in the volatile fraction, so the
cut-off asphalt has been largely replaced by emulsion of asphalt.
The bitumen aggregate mixture is matured for about 6 to 7 hours as soon as it is prepared, the
mastic asphalt mixer is taken to the highway construction work.
Rarely, an additive such as polymers and ant stripping agents can be added to improve the
properties of the final product.
Natural asphalt concrete might be produced from the bituminous rock which is found naturally in
some parts of the world.
video credits
1. Asphalt concrete is less expensive than concrete, takes less time to build a road.
2. This thick asphalt structure is long-lasting and only requires surface maintenance.
3. They are fast and cost-efficient, especially for city and country roads.
Conclusion:
For asphalt concrete, the mix design includes aggregates, the combination of crushed stone,
gravel and asphalt with asphalt emulsion.
What is the Difference Between Asphalt and
Concrete?
Mary McMahon
Last Modified Date: May 28, 2023
Asphalt and concrete are two construction materials which are commonly used around the world.
The primary difference between the two is that asphalt is made by mixing aggregate with
bitumen, a sticky black hydrocarbon which is extracted from natural deposits or crude oil.
Concrete is made by mixing an aggregate material with a cement binder and then allowing the
mixture to harden, forming a rock-like substance. Asphalt and concrete are used for different
construction tasks, ranging from roofing to sidewalks.
If you want to get really technical, asphalt is actually a form of concrete, since “concrete” really
means any mixture of an aggregate and a binder which solidifies after curing. This is why you
may have heard engineers refer to “asphalt concrete,” meaning “a type of concrete made with
bitumen as a binder.” However, most lay people use “concrete” to refer specifically to a mixture
of aggregate with a binding cement, and for the purpose of this article, we will use this difference
to distinguish between asphalt and concrete.
Wet concrete
being poured.
When asphalt is made, a company mixes bitumen with rocks or other aggregate material which is
ground to roughly the same size. The resulting composite material is black to brown in color and
very sticky because of the bitumen. Once the asphalt has been mixed, it can be rolled out onto
roadways and compressed with the use of a steam roller, or used to coat roofing shingles and
other construction materials. Once the asphalt sets, it is a smooth, solid, water-resistant covering.
Asphalt is classically used to make blacktop, the material used to cover playgrounds and many
roads.
Is Amazon actually giving you a competitive price? This little known plugin reveals the answer.
A man
smoothing out a concrete floor.
To make concrete, aggregate materials are mixed with a cement binder. Cements include
minerals like limestone and gypsum which will harden into a solid when mixed with water and
allowed to cure. Concrete can vary in texture, appearance, and use depending on the type of
aggregate used; the most common choice of cement is Portland cement, a binder which has been
used for hundreds of years. Concrete can be poured into molds for a wide range of purposes;
many older roads are paved with concrete, although asphalt is the preferred material for modern
road surfaces.
Many parking
lots are paved with asphalt.
An easy way to remember the different between asphalt and concrete is that asphalt is usually
black to brown in color, and it can have a distinctive texture and odor from the bitumen,
especially on hot days, while concrete is grayish in color and looks more like rock. If you are a
fan of splitting hairs and the topic of asphalt and concrete comes up, feel free to inform people
that asphalt actually is concrete
Asphalt Road Construction Process
Asphalt concrete, also referred to as black cementing agent has been used for road construction
for centuries. Asphalt is a combination of aggregates, binder, and filler, used for constructing and
maintaining roads.
Aggregates used in asphalt mixture can be crushed rock, sand, gravel, or slags. In present times,
to increase the sustainability of the asphalt, certain waste and by-products are used, such as
materials resulting from the alteration, construction, destruction, rehabilitation, or repair of any
manmade physical structure includes houses, buildings, industrial or commercial facilities, and
roadways. To bind or put together aggregates into a cohesive mixture a binder is used. Bitumen
is used as a binder.
What is Bitumen?
Bitumen is the liquid binder that holds asphalt together and is produced from petroleum.
Bitumen is produced through the distillation of crude oil that is recognized for its waterproofing
and adhesive properties. This process removes lighter crude oil components, such as gasoline
and diesel, leaving the “heavier” bitumen behind. Although nowadays, to minimize the
environmental impact of the roads, bio-based binders are also under development.
Asphalt Paving Mixture
Asphalt paving is a mixture of 2 primary ingredients:
1) Aggregates
2) Asphalt binder
The aggregates have around 95% of the total mixture by weight. Aggregates are mixed with 5%
of asphalt binder to produce asphalt pavement. The aggregates and asphalt are heated to an
appropriate temperature and mixed in a processing plant capable of producing specified
materials. Asphalt pavement is transported by truck to the paving site, it is then spread to a
uniform thickness with a paving or finishing machine.
The material is then compacted to the required degree by heavy, self-propelled rollers, producing
a smooth pavement course. Depending on the factors such as ambient conditions, to achieve
adequate density, care is been taken that mix temperature does not fall below optimum
compaction temperature while the material is compacted.
Hot mix asphalt (HMA) has a laying temperature above 150˚C, it is one of the traditional paving
methods used. Warm mix asphalt (WMA) has a lower temperature compared to hot mix asphalt,
between 110˚C to 140˚C. The third concept is half-warm mix asphalt (HWMA), it has a lower
temperature compared to HMA and WMA, i.e., below 100˚C. While Cold mix asphalt (CMA) is
least suitable for paving, having a paving temperature below 60˚C, also cold mix asphalt is the
most environment-friendly among all, but due to lack of performance, it is not used as paving
temperature.
Anciently, HMA was the most preferred paving asphalt temperature but in recent years
development, WMA has been performing very close to that of HMA. WMA has a 30% lower
production temperature compared to HMA. WMA has advantages such as less power
consumption, better performance, decrease emission and lower fuel consumption. Benefits are
also seen on-site due to a reduction in emission leading to keep better health of people working
on sites. WMA can be used in strictly air polluted areas as well as the site of paving can be
opened earlier due to less time for cooling asphalt so that transportation can easily access it
again. HWMA and WMA consume less energy i.e., 50% and 10to30%.
1) Sub-Grade (150-300mm)
The subgrade is a layer of natural soil prepared to receive the layers of the pavement and is a
base of all the payment layers. All the stress of the above pavement layers is transferred to Sub-
grade. Hence, it is essential to ensure that the sub-grade is not overstressed. The subgrade should
be strong enough to take up the stresses Imposed due to loads without shear failure or excessive
deformation.
2) Sub-base (100-300mm)
It is the layer of the material between the Sub-Grade course and Base-Course. The sub-base is
also known as soling. The primary functions of the sub-base are to provide structural support,
improve drainage, and reduce the intrusion of fines from the sub-grade in the pavement structure.
This course provides a medium to spread the wheel loads to the subgrade. In the case of the base
course, the course is open-graded or has a large air void, the sub-base course with more fine
material can be utilized as filler between sub-grade and the base course. The course usually
consists of broken stones, bricks, or aggregates. As the stresses in a sub-base are much lower
than those in the base, the material used is inferior to those in the base course. A sub-base course
is not mandatory needed or used.
The binder course has a heavy asphalt concrete structure. Its primary purpose is to distribute the
load to the base course. The binder course is placed between the surface course and base course
to reduce rutting by mixing qualities of stability and durability. By Stone-on-stone contact and
stiff and/or modified binders, the desired stability can be obtained. Binder course consists of
aggregates having low asphalt and doesn’t require high quality as the surface course, hence
replacing some part of the surface course with the binder course is a more economical design. It
is designed to withstand the shear stresses that occur about 50-70mm below the asphalt surface.
The surface course is at the top of the pavement. The purpose of the surface course, also known
as a wearing course, is to give a smooth riding surface, withstand high traffic and
environmentally-induced stresses without exhibiting unsatisfactory cracking and rutting. The
surface course also provides a water-tight barrier against the infiltration of surface water. The
surface course usually consists of bituminous surfacing.
We manufacture and supply paver finisher machines that are best fit for paving bituminous, wet-
mix, GSB, DLC, or DBM material. These machines are suitable for constructing highways, test
tracks, race tracks, inter-state, intra-state, town, city, and village roads. We always use standard
quality material and keep ourselves updated with the latest technology developments and all our
paver finisher machines are tested and approved by the Automotive Research Association of
India (ARAI) and conform to the norms specified by Central Motor Vehicle Act.
(This article is review work, citation of Civiconcepts, Cornell, Eapa organization, Civil IITB,
AEY Enterprise and Asphalt Institute)
ቁጥር-----------
Ref.No
ቀን---------------
Date
1.የፎረንሲክ ፕሮጀክት
የፎረንሲክ ፕሮጀክት ዉል ስምምነት የተፈመዉ እ.ኢ.አ 02/06/2022 አጠቃላይ ለስራዉ ማሰሪያ ስምምነት የተደረሰበት ገንዘብ መጠን
የፕሮጀከቱን ወቅታዊ ሁኔታ ወይም ፕሮግረስን በተመለከተ የዩንቨርሲቲዉ ቶፕ ማናጅመንት የተቋራጭ ድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች የአማካሪ ድርጅቱ ኃላፊዎች በተገኙበት ከአራት ጊዜ
ያለነሰ ገንቢ ዉይይቶች ተንሸራሽረዉ የጋራ ዉሳኔ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ለአብነት የፕሮጀክት ግንባታ ክንዉን መዘግየት የስሚንቶ እጥረት የክፍያ መዘግየት የግንባታ ቦታዎችን
ከሶስተኛ ወገን ነፃ አድርጎ የማስረከብ የሚሉት ተስተዉ ለሁሉም በተቻለ አቅም መፍትሄዎች በወቅቱ እየተሰጡና ስኬጁል ክለሳ ተካሂዶ ፕሮጀክቱ አሁን ላይ ላለበት ደረጃ ለመድረስ
ጋር በተያያዘ ግንባታዉን በማከናወን ላይ ለሚገኘዉ ተቋራጭ ድርጅት ለተለያዩ የሲሚንቶ አምራች ድርጅቶች የትብብር ድብዳቤ ከመፃፍ በሻገር አብሮ የሽያጭ ማዕከሉ
2) ለአዋሽ ፈንታሌ ምልምል ማሰልጠኛ የሚሆን 105 ሄክታር ቦታ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሰት ምስ/ሸዋ ፈንታሌ ወረዳ የተሰጠን ቢሆንም አከባቢዉ የግጭት ቀጠና መሆኑን
በመረዳት ለአካባቢዉ አዋሳኝ የሆኑ ሁለት ዞንና አራት ወረዳ አመራሮች ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ግቢ በመጥራት በፕሮጀክቱ ጠቀሜታና አላማ ዙሪያ በክቡር ፕሬዝዳንቱ
አማካኝነት ገለፃ እና ማብራሪያ በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡ በአመራሩ በኩል የጋራ ግንዛቤና መግባባት ተፈጥሮ ነበር፡፡ ጊዜአዊ ቆርቆሮ በቆርሮ ሸድ
ለማሰራት ቀጥተኛ ግዥ ባለስልጣን በማስፈቀድ ከመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ጋር ለአራት ዙር የግንባታ ዋጋ ድርድር ተካሂዶ በአራተኛዉ ዙር የከንስትራክሽን ባለ
በፕሮጀክቱ ጠቀሜታ ዙሪያ በማወያየት በመድረኩ መግባባት የተደረሰ ሲሆን ከዉይይቱ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ወደ ግንባታ ስፍራዉ የተላኩ የዙሪያ ጥበቃ አባላትን በአካባቢዉ
የሚንቀሳቀሱ ፀረ ሠለም ኃይሎች ደፈጣ ይዘዉ በመጠበቅ የሕይወትና ንብረት እንዲሁም የአካል ጉደት በማድረስ በመሰወራቸዉ በበጀት ዓመቱ ፕሮጀክቱን ለተቋራጩ የቦታ ርክክብ
ፈጽመን ማስጀመር አልቻልንም፡፡ ለተቋረጭ ድረጀቱ የመከላክያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽንም በደብደቤ አሳዉቀናል፡፡
ድምር = 33,010,735.67
3) የሠላም ማስከበር ፕሮጀከት phase 01 sineor management የግንባታ ዉል ስምምነት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት ጋር
ብር 2,681,267,937.00 የካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ክቡር የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት እና የፌደራል ፖሊስ ኮምሽነር
የቦታ ርክክብ ባለቤት አማካሪ ተቋራጭ በተገኙበት በግንባታ ስፍራ የሚገኙ ባህር ዛፎች በባለቤት ወጪ እንዲቆረጡ ጉቶዎች በተጨማሪ ክፍያ በተቋራጭ እንዲነሱ ተቆጥረዉ ቃለ
ጉባኤ በመፈራረም ርክከብ ተፈጽሟል፡፡ ጂምናዚየም የሚያርፍበት ስፍራ ሁለቱን የሰልጣኝ ሽንት ቤቶች የሚያፈርስ ስለሆነ ባለቤት ተለወጭ ሽንት ቤት በቅረቡ አሰርቶ እስከ አላነሳ
ድረስ ለሚፈጠር የስራ መዘግየት ተቋራጭ ተጨማሪ ጊዜ የመጠየቅ መብት ሳላለዉ በተቻለ መጠን አማራጭ ሥፍራ ላይ ተለዋጭ ሽንት ቤት በመስራት ማስረከብ ይጠበቅብናል፡፡ የቅየሳና
4) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲን የዉኃ እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን የዉሃ ስራዎች ዘርፍ ጋር በመነጋገር በቂ ዉሃ ሊገኝ የሚችልበትን
ቦታ አጥንተዉ ሊያቀርቡ የሚችሉበትን ፕሮፖዛል በመጀመረያ ዙር 15% ቫትን ጨምሮ ብር 1,236,631.80 ያቀረቡ ሲሆን ያቀረቡት ዋጋ ከፍያለ እንደሆነ
ተቅሰን መስሪያ ቤታችን ለትርፍ ያልተቋቋመና በመንግስት ቀጥተኛ በጀት የሚተዳደርር ለአገራችን ብዙ የፖሊስ አመራሮችንና አባላትን በማሰልጠን ግዴታዉን በመወጣት ላይ ያለ ተቋም
መሆኑን በመጥቀስ የተስተካከለ የጥናት ዋጋ እንዲያሳዉቁን በገለጽንላቸዉ መሰረት 15% ቫትን ጨምሮ ብር 675,330.60 በሰነድ ስለላኩልን ለማኔጅመንት ዉሳኔ
ቀርበዋል፡፡
5) የጂምናዚም እና የመዋለ ህፃናት ግንባታን በተመለከተ በፕሮጀከት አስተዳዳር ባለሙያዎች ዲዛይንና የማቴሪያል ዝርዝር (BOQ) ተጠንቶ ማቴሪያል እንዲገዛልን መግልጫ
የቀረበ ቢሆንም በበጀት እጥረት ምክናየት ቅድሚያ እንዲገዙልን የጠየቅናቸዉ የግንባታ ዕቃዎች ባለ መገዛታቸዉ ወደ ስራ መግባት ሳንችል ቀርተናል፡፡
6) የዳንኤል በርሄ ፕሮጀክት የግንባታ ጉድለት የህንፃዉ የዉስጠኛ ክፍል ተስተካክሎ ከዉጭ በኩል የሚታየዉ የግድገዳ መሰነጣጠቅ ለሪቴንሽን በተያዘዉ ቀሪ ገንዘብ ይሰራ በሚል
ተስማምተዉ ከፌደራል ምሕንድስና መምሪያባለሙዎች ጋር ርክከብ መፈፀማቸዉን መረጃዉ በቃል ደረጃ አለን፡፡
7) የሰላም አዳራሽ እድሳት በመጠናቀቁ በእድሳቱ ሂደት የነበሩ ጉድለቶችን (እርማቶችን) በመለየትና በቃለ-ጉባኤ በመፈራረም ጊዚያዊ ርክክብ ተፈፅሟል፡፡ ያልተከፈላቸዉ ቀሪ
ክፍያም including 15% VAT 5,874,881.83 ሂሳቡ ተሰልቶ እንዲከፈላቸዉ ለግዥና ፋይናንስ መምሪያ በተገፀዉ መሰረት ክፍያቸዉ
ተፈጽሟል፡: በአጠቃላይ ለሕንፃዉ እድሳት incluiding VAT 42,176,361.33 ወጪ ተደርጓል፡፡ ከዚህ ገንዘብ ዉስጥ ለሪቴነሽን የተያዘ ብር
ብር ዋስትና ተፈቶ ክሱን በመከታተል ላይ በሚገኘዉ ም/ኢ/ር ተሾመ ጌቴ አበራ ላይ በዲስፕሊን ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩ እንዲታይ በተላከልን ፎርም መሰረት የእምነት ክህደት ቃሉን
በመቀበል ክስ መመስረቱ የሚታወቅ ሲሆን የዲስፕሊን ኮሚቴዉም በ 15 ቀን የደመወዝ ቅጣት ዉሳኔ አስተላልፎ ወደ ስራ ገበታዉ እንዲመለስ አድረጎታል፡፡፡፡
11) ከፊት ለፊት በር አስፋልት ዳር ሱቅ ለመስራት ደረጃዉን የጠበቀ መሆን አለበት ስለተባለ ባለ አራት ፎቅ ዲዛይን ተሰርቶ በጀት እስከፈቀድ እየተጠበቀ መሆኑን መረጃዉ
በመረጃ ደረጃ ያለን ቢሆንም የዋናዉ ግቢ አጥር ግንባታ ሲያልቅ ግዚያዊ ሸድ ሱቆችን ለመገንባት በቅርቡ ጥናት ይጀምራል ፡፡
14. የዩንቨርሲቲዉን ክበብ ደረጃዉን በጠበቀ በአዲስ መልኩ የአርክቴክቸራል ዲዛይን ስራ የማጠናቀቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
15.ቄራ በመባል በሚጠራዉ አካባቢ የሚገኘዉ መጸዳጃ ቤት በመበላሸቱ ፍሳሹን በማጣራት ወደ ወንዝ የሚያሰራጭ ሶክፒት ማስቆፈርና በሰልጣኞችና በተማሪዎች ትብብር ድንጋይና
16. የነባሩን ግቢ የፍሳሽ መስመሮች በአዲስ መልኩ በባለ ለ 300 ሚ.ሜ ዩፒቨሲ ቱቦ ለመቀየር ወቅታዊ የሰዉ ሃይልና የእቃ የዋጋ ተመን በማዉጣት ለንብረት አስተዳደርና
ቁጥር----------------
Ref.No
ቀን------------------
Date
ሠንዳፋ
በፕሮጅክት አስተዳደር ዋና ክፍል ከሐምሌ 2014 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 2015 ዓ.ም የተከናወኑ
የስራ ክንዉኖች፡፡
ሰፈልግ መግባበት ላይ በሁሉም ወገን የታመነበት ሲሆን የኢትዮጰያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲም በቋሚነት
ቦታዉን የሚጠብቁ 120 አባላትን አስልጥኖ ዝግጁ አድርጓል፡፡
3. የሠላም ማስከበር ፕሮጀክት ዲዛይኑ ተጠናቆ የግንባታ ዋጋዉም ተሞልቶ የተላከልን ቢሆንም
የተጠየቀዉ የግንባታ ዋጋ ከ 5.7 ቢሊዮን ብር በላይ በመሆኑ ሌሎች ፕሮጀክቶችን ለማስቀደም
ተገደናል፡፡
5. ጥቅምት 29/02/30 ዓ.ም ስምንት ሚሊን አምስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ አርባ ሦስት
ብርከ 29/100(8፣537 443.29) ለቅድመ ዲዛይን ክፍያ ተከፍሏል፡፡
6.ከአጥር ዉጭ ከአስፋላት ሠጠኝ ሜዳ ያለዉ መንገድ ከሦስተኛ ወገን ነፃ በማድረግ ስራዉ የተጀመረ ሲሆን ለዉሃ
መስመር ማስነሻ 457,470.00 አራት መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶሰባ ብር ክፍያ ለሠንዳፋ
ቤኬ ከተማ አስዳደር ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ክፍያ ተፈፅሟል፡፡ የመብራት ፖል ለማንሳትና
ለመቀየር ማኔጅመንቱ ከከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ጋር በመነጋገር በእነርሱ በኩል ወጪዉ ተሸፍኖ
መስመሩ ተነስቷል፡፡ የመንገዱም ስራ የመሠርት ቁፋሮና አፈር ማንሳት ላይ ይገኛል፡፡
9. .የሰላም አዳራሽ እድሳት ክፍያ በማናጅመንት ስብሰባ ላይ በተሰጠ የዉሳኔ ሃሳብ መሰረት
በጋራ መግባባት የተደረሰባቸዉ ዝርዘር ስራዎች ሂሳብ ተሰልቶ ክፍያ የተፈፀመ ሲሆን ቀሪ
ስራዎችም በተሠጣቸዉ የግዜ ማራዘሚያ እንዲጠናቀቁ እየተደረገ ነዉ፡፡ቀሪ ክፍያዎችና
የቫሬሽን ሰራ ማፅደቅ እንደተጠበቀ ሆኖ ተቋራጭ ፤ የኢትዮጵያ ኮንስታራክሽን ዲዛይንና ቁጥጥር
ስራዎች ኮርፖሬሽን
የውለታ ዋጋ፤ 34,262,395.54 ብር ቫትን ጨምሮ
የጸደቀ ቫርየሽን ስራ ፤2,696,002.31 ብር ከቫት በፊት
ውል የተፈራረምንበት ቀን፤ መጋቢት 19 2014 ዓ/ም
ፕሮጀክቱ በውሉ መሰረት የሚጠናቀቅበት ቀን፤ ሐምሌ 16 2014 ዓ/ም
የውለታ ጊዜ፤115 ቀናት
የጊዜ ማራዘሚያ የተሰጠ፤107 ቀናት
በተሻሻለው የጊዜ ማራዘሚያ መሰረት ፕሮጀክቱ የሚያበቃበት ቀን፤ ጥቅምት 22 2014 ዓ/ም
አድቫንስ የተከፈለ፤8,938,016.23 ብር ከቫት በፊት
አድቫንስ ለዩንቨርስቲው ተመላሽ የተደረገ፤8,938,016.23 ብር ከቫት በፊት
የፕሮጀክቱ ስራ ተለክቶ በተቆጣጣሪ መሃንዲስ ለተቋራጩ እንዲከፈል ለፋይናንስ የተላለፈ የተጣራ
የኢንትሪም ክፍያ መጠን፤ 21,621,413.01 ብር ከቫት በፊት
ተቋራጩ ከሰራው ስራ ላይ የተያዘበት የሪቴንሽን መጠን፤ 1,608,391.01 ብር
የመልካም ስራ አፈፃፀም በተራዘመው የጊዜ ማራዘሚያ መሰረት ተቋራጩ አላሳደሰም፡፡
በተሻሻለው ውል መሰረት የውለታ ጊዜ ያበቃ በመሆኑ ተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ የለውም፡፡
ፕሮጀክቱ ከ 90 ፐርሰንት በላይ ተጠናቋል፡፡
ሠንዳፋ
2.የፎረንሲክ ኢንስቲትዩት ፕሮጀክት G+8 የቢሮ ህንፃ፤ G+4 ሁለት የተማሪዎች ማደሪያ
ህንፃዎች የጥበቃ ማማዎች፤አጥርና የአስፋልት ሥራዎች ለማከናወን የኢትዮጰያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ
ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቨዥን ስራዎች ኮርፖሬሽን ጋር በገባዉ ዉለታ መሰረት
ለሁለት ዙር አድቫንስ ፔይመንት ወይም ለቅድመ ስራ ማስኬጃ ክፍያ ብር 256,440,061.58 (
ሁለትመቶ ሃምሳ ስድስት ሚሊዮን አራት መቶ አርባ ሺህ ስልሳ አንድ ብር ከ 58/100) የተከፈለ ሲሆን
ለመጀሪያ ጊዜ ለሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች ብር 69,061,384 .75(ስልሳ ዘጠኝ ሚሊዮን ስልሳ
አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ አራት ብር ከ 75/100) ከዚሁ ላይ ለቅድመ ስራ ማስኬጃ ክፍያ
ለተከፈለ ብር ተመላሽ 17,265,346.19(አስራ ሰባት ሚሊዮን ሁለት መቶ ስልሳ አምስት ሺህ
ሦስት መቶ አርባ ስድስት ብር ከ 19/100) እንዲሁም በመንግስት ካዘና የሚቀመጥ ሪቴንሽን ብር
3,002,668.90(ሶስት ሚሊዮን ሁለት ሺ ስድስት መቶ ስልሳ ስምንት ብር ከ 90/100)
ተቀንሰዉ የተጣራ 15% ቫትን ጨምሮ ብር 48,793,369.66(አርባ ስምንት ሚሊዮን ሰባት መቶ
ዘጠና ሶስት ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ብር ከ 66/100) በአማካሪዉ ጋትሜትስ ኢንተር ናሽናል
ኃ.የተ.የግል ማህበር ና በፕሮጀክት ጽ/ቤት ተረጋግጦ በክቡር ምክትል ኮምሽነር ጄኔራል ትዕዛዝ
ለግዥና ፋይናንስ መምሪያ ወጪ ሆኖ እንዲከፈላቸዉ በደብደቤ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪ የዚሁ
ፕሮጀክት አካል ለሆነዉ ከአስፋልት ሠጠኝ ሜዳ ከአጥር ዉጪ ለሚገነባዉ የአስፋልት መንገድ ስራ
አንቅፋት የነበረ ከግቢ ዉጪ ወደ ዩንቨርስቲያችን መሬት ዉስጥ ተቀብሮ ገብቶ የነበረን የቴሌኮም
የዳታ ኬብል መስመር ለማስነሳት በመስሪያ ቤቱ በቀረበ የማስነሻ ዋጋ ግምት መሰረት
31,746.75(ሠላሳ አንድ ሺህ ሰባት መቶ አርባ ስድስት ብር ከ 75/100) ክፍያ ተፈጽሟል፡፡
3. የሠላም ማስከበር ፕሮጀክት ዲዛይኑ ተጠናቆ የግንባታ ዋጋዉም ተሞልቶ የተላከልን ቢሆንም
የተጠየቀዉ የግንባታ ዋጋ ከ 5.7 ቢሊዮን ብር በላይ በመሆኑ ሌሎች ፕሮጀክቶችን ለማስቀደም
ተገደናል፡፡
5. የሠላም ማስከበር ፕሮጀክት ዲዛይኑ ተጠናቆ የግንባታ ዋጋዉም ተሞልቶ የተላከልን ቢሆንም
የተጠየቀዉ የግንባታ ዋጋ ከ 5.7 ቢሊዮን ብር በላይ በመሆኑ ሌሎች ፕሮጀክቶችን ለማስቀደም
ተገደናል፡፡
11. የዙሪያ አጥርና የዩንቨርሲቲዉ ሁለቱ ዋና መግቢያ በሮች እድሳት ወይም ግንባታ በጥሩ ሁኔታ
እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ከሠላምታ ጋር
ኮ/ ር
ግልባጭ
ሠንዳፋ
ቁጥር-----------
Ref.No
ቀን---------------
Date
1.የፎረንሲክ ፕሮጀክት
የፎረንሲክ ፕሮጅክት ዉል ስምምነት የተፈመዉ እ.ኢ.አ 02/06/2022 አጠቃላይ ለስራዉ ማሰሪያ ስምምነት የተደረሰበት ገንዘብ መጠን
ጠ/ድምር 187,500,000.00
489,216.75 ለመሰረተ ልማት ማስነሻ ከመንግድ ቁፋሮዉ ጋር ተያይዞ ለዉኃና ኬብል ማስነሻ
የተከፈለ 31,547,690.22
ለተሰራ ስራ እስከ አሁን ያልከፈልነዉ ብር በመጀመሪና ሁለተኛ ዙር ከተጠየቀ ኢንትሪም ፔይመንት ቀሪ ብር 83,619,665.78
ከዚህ በተጨማሪ ከሲሚንቶ ምርት እጥረት ጋር በተያያዘ ግንባታዉን በማከናወን ላይ ለሚገኘዉ ተቋራጭ ድርጅት ለተለያዩ የሲሚንቶ አምራች ድርጅቶች የትብብር ድብዳቤ ከመፃፍ
በሻገር አብሮ የሽያጭ ማዕከሉ ድረስ በመሄድ የችግሩን አሳሳቢነት በማስረዳት እንዲፈቀድላቸዉ አድርገናል፡፡
ድምር = 33,010,735.67
ቀሪ 166,989,264.3
ለማሰልጠኛ የሚሆን 105 ሄክታር ቦታ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሰት ምስ/ሸዋ ፈንታሌ ወረዳ የተበረከተልን ቢሆንም አከባቢዉ የግጭት ቀጠና መሆኑን በመረዳት ለአካባቢዉ አዋሳኝ
የሆኑ ሁለት ዞንና አራት ወረዳ አመራሮች ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ግቢ በመጥራት በፕሮጀክቱ ጠቀሜታና አላማ ዙሪያ በክቡር ፕሬዝዳንቱ አማካንነት ገለፃ እና ማብራሪያ
በመስጠት በአመራሩ በኩል የጋራ ግንዛቤና መግባባት በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡
በቅርቡ ለተቋራጩ የቦታ ርክክብ ለማድረግና የግንባታዉን ስራ ለማስጀመር ዝግጅታችንን ያጠናቀቅን ሲሆን የምንጠብቀዉ ወደ ቦታዉ ያመራዉ የፀጥታ ኃይል የግንባታ ስፍራዉን መያዙን
ብቻ ነዉ፡፡
3) የሠላም ማስከበር ፕሮጀከት phase 01 sineor management የግንባታ ዉል ስምምነት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት ጋር
5) የጂምናዚም እና የመዋለ ህፃናት ግንባታን በተመለከተ በፕሮጀከት አስተዳዳር ባለሙያዎች ዲዛይንና የማቴሪያል ዝርዝር (BOQ) ተጠንቶ ማቴሪያል እንዲገዛልን መግልጫ
ቀርቧል፡፡
6) የዳንኤል በርሄ ፕሮጀክት የግንባታ ጉድለት አስተካክሎ ህንፃዉን ለማስረከብ እየሰራ ሲሆን እኛም ባለሙያዎችን በመመደብ ሙያዊ ክትትልና ቁጥጥር እያደረግን ነዉ፡፡ ሂደቱም
7) የሰላም አዳራሽ እድሳት በመጠናቀቁ በእድሳቱ ሂደት የነበሩ ጉድለቶችን (እርማቶችን) በመለየትና በቃለ-ጉባኤ በመፈራረም ርክክብ ተፈፅሟል፡፡ ያልተከፈላቸዉ ቀሪ ክፍያም
including VAT 5,874,881.83 ሂሳቡ ተሰልቶ እንዲከፈላቸዉ ለግዥና ፋይናንስ መምሪያ ደብዳቤ ተጽፏል፡፡ በአጠቃላይ ለሕንፃዉ እድሳት
incluiding VAT 42,176,361.33 ወጪ ተደርጓል፡፡ ከዚህ ገንዘብ ዉስጥ ለሪቴነሽን የተያዘ ብር (916,877.42)
9) ፖሊሳዊ ሥነ-ምግባርን በሚፃረር መልኩ በማህበራዊ ሚዲያ ለአንድ ኃይማኖት የሚወግን ግጭትና ሁከት ቀስቃሽ ጹህፎችን ላይክና ሸር በማድረግ በመለጠፉ ተጠርጥሮ በአስር ሸህ
ብር ዋስትና ተፈቶ ክሱን በመከታተል ላይ በሚገኘዉ ም/ኢ/ር ተሾመ ጌቴ አበራ ላይ በዲስፕሊን ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩ እንዲታይ በተላከልን ፎርም መሰረት የእምነት ክህደት ቃሉን
በመቀበል ክስ መስርተናል፡፡
11) ከፊት ለፊት በር አስፋልት ዳር ሱቅ ለመስራት ደረጃዉን የጠበቀ መሆን አለበት ስለተባለ ባለ አራት ፎቅ ዲዛይን ተሰርቶ በጀት እስከፈቀድ እየተጠበቀ መሆኑን መረጃዉ
በመረጃ ደረጃ ያለን ቢሆንም የዋናዉ ግቢ አጥር ግንባታ ሲያልቅ ግዚያዊ ሸድ ሱቆችን ለመገንባት በቅርቡ ጥናት ይጅምራል ፡፡
ከሠላምታጋር
ቁጥር-----------
Ref.No
ቀን---------------
Date
በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ
ለአስ/ልማ/ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት
ሠንዳፋ
ጉዳዩ ፡- የ 2015 ዓ.ም የአንድ ዓመት የስራ ሪፖርትን ይመለከታል ፡፡
በ 2015 ዓ.ም በጀት ዘመን በፕሮጀክት አስተዳዳር ዋና ክፍል የአንድ ዓመት የስራ ክንዉነ
1.የፎረንሲክ ፕሮጀክት
የፎረንሲክ ፕሮጅክት ዉል ስምምነት የተፈመዉ እ.ኢ.አ 02/06/2022 አጠቃላይ ለስራዉ ማሰሪያ ስምምነት የተደረሰበት ገንዘብ መጠን
ጠ/ድምር 187,500,000.00
489,216.75 ለመሰረተ ልማት ማስነሻ ከመንግድ ቁፋሮዉ ጋር ተያይዞ ለዉኃና ኬብል ማስነሻ
የተከፈለ 31,547,690.22
ለተሰራ ስራ እስከ አሁን ያልከፈልነዉ ብር በመጀመሪና ሁለተኛ ዙር ከተጠየቀ ኢንትሪም ፔይመንት ቀሪ ብር 83,619,665.78
ለአማካሪ የጥርና የካቲት ወር ያልተከፈለ ብር 212,625.99
ከዚህ በተጨማሪ ከሲሚንቶ ምርት እጥረት ጋር በተያያዘ ግንባታዉን በማከናወን ላይ ለሚገኘዉ ተቋራጭ ድርጅት ለተለያዩ የሲሚንቶ አምራች ድርጅቶች የትብብር ድብዳቤ ከመፃፍ
በሻገር አብሮ የሽያጭ ማዕከሉ ድረስ በመሄድ የችግሩን አሳሳቢነት በማስረዳት እንዲፈቀድላቸዉ አድርገናል፡፡
2) ለአዋሽ ፈንታሌ ምልምል ማሰልጠኛ የሚሆን 105 ሄክታር ቦታ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሰት ምስ/ሸዋ ፈንታሌ ወረዳ የተበረከተልን ቢሆንም አከባቢዉ የግጭት ቀጠና መሆኑን
በመረዳት ለአካባቢዉ አዋሳኝ የሆኑ ሁለት ዞንና አራት ወረዳ አመራሮች ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ግቢ በመጥራት በፕሮጀክቱ ጠቀሜታና አላማ ዙሪያ በክቡር ፕሬዝዳንቱ
አማካኝነት ገለፃ እና ማብራሪያ በመስጠት በአመራሩ በኩል የጋራ ግንዛቤና መግባባት በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡
በድጋሜ በመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም በመተሃራ ከተማ ክቡር ምክትል ኮምሸነር ጄነራሉበተገኙበት ማሰልጠኛ ማዕከሉ በሚገነባበት ዙሪያ ከሚኖሩ የአገር ሽማግሌዎችአባገዳዎ
ወጣቶች የመስተዳድር አካላት እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በፕሮጀክቱጠቀሜታ ዙሪያ በማወያየት በመድረኩ መግባባት የተደረሰ ሲሆን ከዉይይቱ ከጥቂት
ሳምንታት በኋላ ወደ ግንባታ ስፍራዉ የተላኩ የዙሪያ ጥበቃ አባላትን በአካባቢዉ የሚንቀሳቀሱ ፀረ ሠለም ኃይሎች ደፈጣ ይዘዉ በመጠበቅ የሕይወትና ንብረት እንዲሁም
የአካል ጉደት በማድረስ በመሰወራቸዉ በበጀት ዓመቱ ፕሮጀክቱን ለተቋራጩ የቦታ ርክክብ ፈጽመን ማስጀመር አልቻልንም፡፡ ለተቋረጭ ድረጀቱ የመከላክያ
ድምር = 33,010,735.67
ቀሪ 166,989,264.3
3) የሠላም ማስከበር ፕሮጀከት phase 01 sineor management የግንባታ ዉል ስምምነት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት ጋር
የቦታ ርክክብ ባለቤት አማካሪ ተቋራጭ በተገኙበት በግንባታ ስፍራ የሚገኙ ባህር ዛፎች በባለቤት ወጪ እንዲቆረጡ ጎቶዎች በተጨማሪ ክፍያ በተቋራጭ እንዲነሱ ተቆጥረዉ ቃለ
ጉባኤ በመፈራረም ርክከብ ተፈጽሟል፡፡ ጂምናዚየም የሚያርፍበት ስፍራ ሁለቱን የሰልጣኝ ሽንት ቤቶች የሚያፈርስ ስለሆነ ባለቤት ተለወጭ ሽንት ቤት በቅረቡ አሰርቶ እስከ አላነሳ
ድረስ ለሚፈጠር የስራ መዘግየት ተቋራጭ ተጨማሪ ጊዜ የመጠየቅ መብት ሳላለዉ በተቻለ መጠን አማራጭ ሥፍራ ላይ ተለዋጭ ሽንት ቤት በመስራት ማስረከብ ይጠበቅብናል፡፡
4) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲን የዉኃ እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን የዉሃ ስራዎች ዘርፍ ጋር በመነጋገር በቂ ዉሃ ሊገኝ የሚችልበትን
5) የጂምናዚም እና የመዋለ ህፃናት ግንባታን በተመለከተ በፕሮጀከት አስተዳዳር ባለሙያዎች ዲዛይንና የማቴሪያል ዝርዝር (BOQ) ተጠንቶ ማቴሪያል እንዲገዛልን መግልጫ
ቀርቧል፡፡
6) የዳንኤል በርሄ ፕሮጀክት የግንባታ ጉድለት አስተካክሎ ህንፃዉን ለማስረከብ እየሰራ ሲሆን እኛም ባለሙያዎችን በመመደብ ሙያዊ ክትትልና ቁጥጥር እያደረግን ነዉ፡፡ ሂደቱም
7) የሰላም አዳራሽ እድሳት በመጠናቀቁ በእድሳቱ ሂደት የነበሩ ጉድለቶችን (እርማቶችን) በመለየትና በቃለ-ጉባኤ በመፈራረም ርክክብ ተፈፅሟል፡፡ ያልተከፈላቸዉ ቀሪ ክፍያም
including VAT 5,874,881.83 ሂሳቡ ተሰልቶ እንዲከፈላቸዉ ለግዥና ፋይናንስ መምሪያ ደብዳቤ ተጽፏል፡፡ በአጠቃላይ ለሕንፃዉ እድሳት
incluiding VAT 42,176,361.33 ወጪ ተደርጓል፡፡ ከዚህ ገንዘብ ዉስጥ ለሪቴነሽን የተያዘ ብር (916,877.42)
9) ፖሊሳዊ ሥነ-ምግባርን በሚፃረር መልኩ በማህበራዊ ሚዲያ ለአንድ ኃይማኖት የሚወግን ግጭትና ሁከት ቀስቃሽ ጹህፎችን ላይክና ሸር በማድረግ በመለጠፉ ተጠርጥሮ በአስር ሸህ
ብር ዋስትና ተፈቶ ክሱን በመከታተል ላይ በሚገኘዉ ም/ኢ/ር ተሾመ ጌቴ አበራ ላይ በዲስፕሊን ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩ እንዲታይ በተላከልን ፎርም መሰረት የእምነት ክህደት ቃሉን
በመቀበል ክስ መስርተናል፡፡
11) ከፊት ለፊት በር አስፋልት ዳር ሱቅ ለመስራት ደረጃዉን የጠበቀ መሆን አለበት ስለተባለ ባለ አራት ፎቅ ዲዛይን ተሰርቶ በጀት እስከፈቀድ እየተጠበቀ መሆኑን መረጃዉ
በመረጃ ደረጃ ያለን ቢሆንም የዋናዉ ግቢ አጥር ግንባታ ሲያልቅ ግዚያዊ ሸድ ሱቆችን ለመገንባት በቅርቡ ጥናት ይጅምራል ፡፡
ከሠላምታጋር
ቁጥር-----------
Ref.No
ቀን---------------
Date
1.የፎረንሲክ ፕሮጀክት
የፎረንሲክ ፕሮጀክት ዉል ስምምነት የተፈመዉ እ.ኢ.አ 02/06/2022 አጠቃላይ ለስራዉ ማሰሪያ ስምምነት የተደረሰበት ገንዘብ መጠን
ያለነሰ ገንቢ ዉይይቶች ተንሸራሽረዉ የጋራ ዉሳኔ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ለአብነት የፕሮጀክት ግንባታ ክንዉን መዘግየት የስሚንቶ እጥረት የክፍያ መዘግየት የግንባታ ቦታዎችን
ከሶስተኛ ወገን ነፃ አድርጎ የማስረከብ የሚሉት ተስተዉ ለሁሉም በተቻለ አቅም መፍትሄዎች በወቅቱ እየተሰጠና ስኬጁል ክለሳ ተካሂዶ ፕሮጀክቱ አሁን ላይ ለደረሰበት ደረጃ
ለመድረስ በቅቷል፡፡ የዩንቨርሲቲዉ ቶፕ ማናጅመንት ክትትልና ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በጣም ጥሩ ነበር፡፡
የአንድ ዓመት የግንባታ ጠቅላላ አፈጻጸም 28% የደረሰ ሲሆን
የ G+8 የቢሮ ሕንጻ የአራተኛ ወለል ኮንክሪት ሙሊት 100% ተጠናቋል፡፡
G+4B1 የጣራ ቆርቆሮ ለብሷል፡፡ ከ አንድ እስከ ሶስተኛ ወለል ፕሎኬት ተደርድሯል፡፡
G+4B2 ጣራዉ ቆርቆሮ ለብሷል፡፡ የሕንፃዉ አንደኛ ና ሁለተኛ ወለወል የግድግዳፕሎኬት ድርደራ ስራ
ተከናዉኗል፡፡
ከአጥር ዉጪ ከአስፋልት ሰጠኝ ሜዳ የ 550 ሜትር አስፋልት መንገድ ስራ ተጠናቋል፡፡የአጥር
ግንባታ፤የነባሩ ግቢ ሁለት ዋና በሮች ግንባታ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ ነዉ፡፡ከዚህ በተጨማሪ ከሲሚንቶ ምርት እጥረት
ጋር በተያያዘ ግንባታዉን በማከናወን ላይ ለሚገኘዉ ተቋራጭ ድርጅት ለተለያዩ የሲሚንቶ አምራች ድርጅቶች የትብብር ድብዳቤ ከመፃፍ በሻገር አብሮ የሽያጭ ማዕከሉ
2) ለአዋሽ ፈንታሌ ምልምል ማሰልጠኛ የሚሆን 105 ሄክታር ቦታ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሰት ምስ/ሸዋ ፈንታሌ ወረዳ የተሰጠን ቢሆንም አከባቢዉ የግጭት ቀጠና መሆኑን
በመረዳት ለአካባቢዉ አዋሳኝ የሆኑ ሁለት ዞንና አራት ወረዳ አመራሮች ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ግቢ በመጥራት በፕሮጀክቱ ጠቀሜታና አላማ ዙሪያ በክቡር ፕሬዝዳንቱ
አማካኝነት ገለፃ እና ማብራሪያ በመስከረም ወር 2015 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡ በአመራሩ በኩል የጋራ ግንዛቤና መግባባት ተፈጥሮ ነበር፡፡
በተገኙበት ማሰልጠኛ ማዕከሉ በሚገነባበት ዙሪያ ከሚኖሩ የአገርሽማግሌዎችአባገዳዎ፣ወጣቶች፣የመስተዳድር አካላት እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በፕሮጀክቱ ጠቀሜታ ዙሪያ
በማወያየት በመድረኩ መግባባት የተደረሰ ሲሆን ከዉይይቱ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ወደ ግንባታ ስፍራዉ የተላኩ የዙሪያ ጥበቃ አባላትን በአካባቢዉ የሚንቀሳቀሱ ፀረ ሠለም ኃይሎች
ደፈጣ ይዘዉ በመጠበቅ የሕይወትና ንብረት እንዲሁም የአካል ጉደት በማድረስ በመሰወራቸዉ በበጀት ዓመቱ ፕሮጀክቱን ለተቋራጩ የቦታ ርክክብ ፈጽመን ማስጀመር አልቻልንም፡፡
ድምር = 33,010,735.67
3) የሠላም ማስከበር ፕሮጀከት phase 01 sineor management የግንባታ ዉል ስምምነት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት ጋር
ብር 2,681,267,937.00 የካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ክቡር የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት እና የፌደራል ፖሊስ ኮምሽነር
የቦታ ርክክብ ባለቤት አማካሪ ተቋራጭ በተገኙበት በግንባታ ስፍራ የሚገኙ ባህር ዛፎች በባለቤት ወጪ እንዲቆረጡ ጉቶዎች በተጨማሪ ክፍያ በተቋራጭ እንዲነሱ ተቆጥረዉ ቃለ
ጉባኤ በመፈራረም ርክከብ ተፈጽሟል፡፡ ጂምናዚየም የሚያርፍበት ስፍራ ሁለቱን የሰልጣኝ ሽንት ቤቶች የሚያፈርስ ስለሆነ ባለቤት ተለወጭ ሽንት ቤት በቅረቡ አሰርቶ እስከ አላነሳ
ድረስ ለሚፈጠር የስራ መዘግየት ተቋራጭ ተጨማሪ ጊዜ የመጠየቅ መብት ሳላለዉ በተቻለ መጠን አማራጭ ሥፍራ ላይ ተለዋጭ ሽንት ቤት በመስራት ማስረከብ ይጠበቅብናል፡፡ የቅየሳና
4) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲን የዉኃ እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን የዉሃ ስራዎች ዘርፍ ጋር በመነጋገር በቂ ዉሃ ሊገኝ የሚችልበትን
ቦታ አጥንተዉ ሊያቀርቡ የሚችሉበትን ፕሮፖዛል በመጀመረያ ዙር 15% ቫትን ጨምሮ ብር 1,236,631.80 ያቀረቡ ሲሆን ያቀረቡት ዋጋ ከፍያለ እንደሆነ
ተቅሰን መስሪያ ቤታችን ለትርፍ ያልተቋቋመና በመንግስት ቀጥተኛ በጀት የሚተዳደርር ለአገራችን ብዙ የፖሊስ አመራሮችንና አባላትን በማሰልጠን ግዴታዉን በመወጣት ላይ ያለ ተቋም
መሆኑን በመጥቀስ የተስተካከለ የጥናት ዋጋ እንዲያሳዉቁን በገለጽንላቸዉ መሰረት 15% ቫትን ጨምሮ ብር 675,330.60 በሰነድ ስለላኩልን ለማኔጅመንት ዉሳኔ
ቀርበዋል፡፡
5) የጂምናዚም እና የመዋለ ህፃናት ግንባታን በተመለከተ በፕሮጀከት አስተዳዳር ባለሙያዎች ዲዛይንና የማቴሪያል ዝርዝር (BOQ) ተጠንቶ ማቴሪያል እንዲገዛልን መግልጫ
የቀረበ ቢሆንም በበጀት እጥረት ምክናየት ቅድሚያ እንዲገዙልን የጠየቅናቸዉ የግንባታ ዕቃዎች ባለ መገዛታቸዉ ወደ ስራ መግባት ሳንችል ቀርተናል፡፡
6) የዳንኤል በርሄ ፕሮጀክት የግንባታ ጉድለት የህንፃዉ የዉስጠኛ ክፍል ተስተካክሎ ከዉጭ በኩል የሚታየዉ የግድገዳ መሰነጣጠቅ ለሪቴንሽን በተያዘዉ ቀሪ ገንዘብ ይሰራ በሚል
ተስማምተዉ ከፌደራል ምሕንድስና መምሪያባለሙዎች ጋር ርክከብ መፈፀማቸዉን መረጃዉ በቃል ደረጃ አለን፡፡
7) የሰላም አዳራሽ እድሳት በመጠናቀቁ በእድሳቱ ሂደት የነበሩ ጉድለቶችን (እርማቶችን) በመለየትና በቃለ-ጉባኤ በመፈራረም ርክክብ ተፈፅሟል፡፡ ያልተከፈላቸዉ ቀሪ ክፍያም
including 15% VAT 5,874,881.83 ሂሳቡ ተሰልቶ እንዲከፈላቸዉ ለግዥና ፋይናንስ መምሪያ በተገፀዉ መሰረት ክፍያቸዉ ተፈጽሟል፡:
በአጠቃላይ ለሕንፃዉ እድሳት incluiding VAT 42,176,361.33 ወጪ ተደርጓል፡፡ ከዚህ ገንዘብ ዉስጥ ለሪቴነሽን የተያዘ ብር ዘጠኝ መቶ